logo
  • Home
  • Apps
  • Games
  • Latest Updated
  • Topics
login
logo
  • About Us
  • Disclaimer
  • DMCA
  • Guidance
  • Privacy Policy
  • Terms of Service
    youtubetwitterfacebook

Copy [email protected]. All Rights Reserved.

Google Play™ is a Trademark of Google Inc.

ApkFob is not affiliated with Google, Android OEMs or Android application developers in any way.

ADVERTISEMENT
Metsihafe Sinksar መጽሐፈ ስንክሳር

Metsihafe Sinksar መጽሐፈ ስንክሳር

Books & Reference

user100+

Editor's Review

መጽሐፈ ስንክሳር አስተጋብአ (ሰበሰበ) ከለው የግእዝ ቃል የወጣ ሲሆን አስተጉቡእ (ስብስብ) ማለት ነው ፡፡ ጥርቅምቅም ውጥንቅጥ የተቀያየጠ መድበል የተደባበለ ነገር ማለት ነው ። የሥላሴን አንድነትና ሦሥትነት÷ የጌታችን የመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ቅድመ ዓለም ያለእናት ከበሕርይ አባቱ ከአብ÷ ድኅረ ዓለም ያለአባት ከእመቤታችን ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ከሥጋዋ ሥጋ ከነፍሷ ነፍስ ነስቶ መወሐዱን÷ የመላእክትን ማዕርግና ሹመት የሚያስረዳ የነቢያትንና የሐዋሪያትን የጻድቃንንና የሰማዕታትን የደናግልንና የመነኮሳትን ምግባር መከራና እረፍት ከዕለት እስከ ዓመት የሚነገር መጽሐፍ ነው፡፡ የቤተ ክሲያንን ታሪክ÷ የመቤታችንን ዜና የልጇንም በጎ ሥራ ኹሉ በሰፊው ይናገራል። ትርጓሜውም በጽርእ የተሰብሰበ ስብስብ ማለት ነው። የቅዱሳን ነቢያትንና ሐዋርያትን÷ የቅዱሳን ጻድቃንና ሰማዕታትን÷ ሀይማኖታዊ ተጋድሎ÷ ክርስቲያናዊ ፅናትና ግብር በአጠቃላይ ገቢረ ተአምራታቸውን÷ ገድላቸወንና ትሩፋታቸውን የሚዘክር ዕለተ መታሰቢየቸውንም የሚጽሐፍ መጽሐፍ ነው፡፡ ጠቅለል ባለ ቋንቋ መጽሐፈ ስንክሳር ዝክረ ቅዱሳን መጽሐፍ ነው፡፡ መጽሐፈ ስንክሳር ከመጻሕፍተ ብሉያትና ሐዲሳት÷ ከገድላትና ድርሳናት የተቀዳ በቤተ ክርስቲያን በየቀኑ የሚነበብ ዜና ቅዱሳን ነዉ፡፡ የመጽሐፉ ስም ከዓመት እስከ ዓመት የሚነበብ የቅዱሳን ዜና ከየገድላቸው ባጭር ባጭር ቃል የተሰበሰበ እሉድ ምእላድ እስትጉቡእ ማለት ነው፡፡ እስከ ዓመት በአሉት ዕለታት የሞቱ የነቢያትን የሐዋርያትን የሰማዕታትን የጻድቃንን የመነኮሳት የደናግል በእግዚአብሔር ስም ለዐረፉ ታሪካቸውና ገድላቸው የተጻፈበት ወይም የሞቱበትንም ቀን የሚዐሳስብቀ መጽሐፈ ስንክሳር መድበል።
ADVERTISEMENT
google play

Screenshots

screenshots_0
screenshots_1
screenshots_2
screenshots_3
screenshots_4
screenshots_5

Recommend

Utubaa Amantaa Pro

Utubaa Amantaa Pro

Books & Reference

star0

Tsewatiwe Zema Pro ጸዋትወ ዜማ

Tsewatiwe Zema Pro ጸዋትወ ዜማ

Books & Reference

star0

Gibre Himamat ግብረ ሕማማት

Gibre Himamat ግብረ ሕማማት

Books & Reference

star0

Mezgebe Hiwot መዝገበ ሕይወት

Mezgebe Hiwot መዝገበ ሕይወት

Books & Reference

star0

Abinet Zeorthodox አብነት ዘኦርቶዶክስ

Abinet Zeorthodox አብነት ዘኦርቶዶክስ

Books & Reference

star0

Mezgebe Haymanot መዝገበ ሃይማኖት

Mezgebe Haymanot መዝገበ ሃይማኖት

Books & Reference

star4.9